Tamagn Lyrics
- Genre:Gospel
- Year of Release:2023
Lyrics
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
ትሮጣለህ ወደ እኔ ሳይገድብህ ማንነቴ
ሳታቋርጥ ነው ምትፈልገኝ ሁለመናዬን ልትይዘኝ
ሁልግዜ ወደ እኔ ስትቀርብ ልቤንም ወዳንተ መራህ
ወደራስህ ስትስበኝ ከሕይወት ውሃ ልታጠጣኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
የምህረት ልብህ አይዝልም የፍቅር እጆችህ አይደክሙም
በትዕግስትህ ለያዝከኝ ጌታ ምን ልስጥህ ለአንተ ውለታ
አይኖችህን በእኔ ላይ አድርገህ ከክፉ ሁሉ ጠብቀህ
በሕይወት መንገድ መራኸኝ ከለላ ማረፊያዬ ሆንከኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
አንተ ታማኝ
ታማኝ