Loading...

Download
  • Genre:Soul
  • Year of Release:2023

Lyrics

ሰላም...ፍቅር እባላለው


ስለኔ ልንገርህ...እውነት ማንነቴን

ፍፁም ነኝ እላለው...አላምንም ስህተቴን

ሰው የሚያስበውን...አውቃለው ጠንቅቄ

ሁሉንም ታዛቢ...እራሴን ደብቄ


ያለምን ጫጫታ…ትርምስ ችግሩ ሁሉ

መቼ ይፈጠራል...እንደኔ ቢያስቡ ቢሆኑ

ይበዛል ሰው በዳይ...ቀጣፊ አታላይ ውሸታም

የራሱን ደብቆ...የሰው ፈላጊ ነው ሰው ግሩም


አይደንቀኝም ማለፍ በቃ ብዬው

ማንም የለም እንደኔ ሁሉን አየው

እለያለው ከነሱ በጣም በጣም

ሁሉ እንደኔ ቢሆን


ይኸው ተሟገቱኝ...ምኑንም ሳያቁት

ምክሬንም በከንቱ...ሳይሰሙኝ አለፉት

ቢገባቸው ኖሮ...እኔ የማስበው

ተንኮል ክፋት አላውቅ...ልቤ ሁሌም ቅን ነው


ያለምን ጫጫታ…ትርምስ ችግሩ ሁሉ

መቼ ይፈጠራል...እንደኔ ቢያስቡ ቢሆኑ

እኔ ግን የለሁም...አልገባም ከነሱ ሞቅታ

ከሩቅ ታዛቢ ነኝ...አልፋለው ችዬ በዝምታ


አይደንቀኝም ማለፍ በቃ ብዬው

ማንም የለም እንደኔ ሁሉን አየው

እለያለው ከነሱ በጣም በጣም

ሁሉ እንደኔ ቢሆን


ሁሉ ልክ ቢሆን...ማነው ወንጀለኛ

ሁሉ ጀግና ቢሆን...ማነው ፍርሀተኛ

ሁሉ ፃዲቅ ቢሆን...ማነው ሀጥያተኛ

ሁሉ ጀግና ቢሆን...ማነው ፍርሀተኛ


መቼም ሙሉ አይሆንም

የሰው ሀሳብ ከንቱ

ታምኖ አይታመን

መች አርፎ ህይወቱ


መቼም ሙሉ አይሆንም

የሰው ሀሳብ ከንቱ

ታምኖ አይታመን

መች አርፎ ህይወቱ


መቼም ሙሉ አይሆንም

የሰው ሀሳብ ከንቱ

ታምኖ አይታመን

መች አርፎ ህይወቱ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234
          -You can log in via below methods-
          Reset password via e-mail
          -or-
          Reset password via e-mail
          If you have any questions, please feedback on Boomplay App or send an email to [email protected].

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status