ይብዛልኝ መታዘዜ
- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
ግራ ቀኜን ላንተ ትጉህ አድርገው
ቀንሳለ ልሩጥህ መንግስትህን ላስፋው
ደጆቼ ተከፍተው ብርሃኔም በርቶ
የመንግስትህ ጉዳይ ያጥምደኝ በዝቶ
ይብዛልኝ መታዘዜ
ይብዛልኝ ላንተ መሮጤ
ይብዛልኝ የመንግስትህ ጉዳይ
ይክበደኝ ከሌላው በላይ
ኢያኤል ያቺ ሴት ግራዋም ቀኟም ታዛዥ
በድንኳን ከሚኖሩ ከሴቶች ይልቅ የተለየች
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma ይብዛልኝ መታዘዜ MP3 song. ይብዛልኝ መታዘዜ song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:05:56. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: ይብዛልኝ መታዘዜ, ይብዛልኝ መታዘዜ song, ይብዛልኝ መታዘዜ MP3 song, ይብዛልኝ መታዘዜ MP3, download ይብዛልኝ መታዘዜ song, ይብዛልኝ መታዘዜ song, Yaboken Seshager ይብዛልኝ መታዘዜ song, ይብዛልኝ መታዘዜ song by Bereket Lemma, ይብዛልኝ መታዘዜ song download, download ይብዛልኝ መታዘዜ MP3 song