- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
ከሞት ሊያድነው ወደሚችል አምላክ
ጸሎት ልመናን አቀረበ በእንባ
ምን አለ የማይገባው ሰው ሆኖ ሰውን ስላየው / ማይረዳው
ትሁት ሆኖ በመታዘዝ ወዶን የል እስከሞት ድረስ
ምን አለ ማይረዳው ሰው ሆኖ ሰውን ስላየው
ትሁት ሆኖ በመታዘዝ ወዶን የል እስከሞት ድረስ
አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ
አለ ሚራራልን አለ የተፈተነ
አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ
አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma አለ የሚገባው MP3 song. አለ የሚገባው song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:05:52. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: አለ የሚገባው, አለ የሚገባው song, አለ የሚገባው MP3 song, አለ የሚገባው MP3, download አለ የሚገባው song, አለ የሚገባው song, Yaboken Seshager አለ የሚገባው song, አለ የሚገባው song by Bereket Lemma, አለ የሚገባው song download, download አለ የሚገባው MP3 song