- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
የዛሬ ቀን አይተህልኝ
እጄን የያዝክ ከልጅነቴ
የት ይደርሳል ብለህ ያልናቅከኝ
ስትደግፈኝ እዚህ አደረስከኝ
አባት ነህ የአባት ልኩ
ወዳጅ ነህ የወዳጅ ልኩ
አልተውከኝም እስካሁን እድሜ
ተሸክመኸኛል ጥላ ሆነህ አጥሬ
ከተባለ ላንተ ምስጋና
ኧረ ብዙ ነው እኔ ቤት ና
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma ከተባለ ላንተ MP3 song. ከተባለ ላንተ song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:05:21. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: ከተባለ ላንተ, ከተባለ ላንተ song, ከተባለ ላንተ MP3 song, ከተባለ ላንተ MP3, download ከተባለ ላንተ song, ከተባለ ላንተ song, Yaboken Seshager ከተባለ ላንተ song, ከተባለ ላንተ song by Bereket Lemma, ከተባለ ላንተ song download, download ከተባለ ላንተ MP3 song