- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
አንተን አሳብቤ ለጥቅሜ የፀለይኩት ፀሎቴ
ፊትህን ሳይሆን እጅህን እያየሁ የወሰድኩት መልሴ
ህይወት ይሆናል ወይ ፊትህ ያልበራበት ምን ቢገኝ
ፀሎቴ ይገራ ልመናዬ ይመር መንፈስህ ያስተምረኝ
አንተን አስታክኬ ለጥቅሜ የፀለይኩት ፀሎቴ
ፊትህን ሳይሆን እጅህን እያየሁ የወሰድኩት መልሴ
ህይወት ይሆናል ወይ ፊትህ ያልበራበት ምን ቢገኝ
ፀሎቴ ይገራ ልመናዬ ይመር መንፈስህ ያስተምረኝ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
ትሁን ፈቃድህ በኔ አይሁን እኔ ያልኩት ለኔ
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma ትሁን ፈቃድህ MP3 song. ትሁን ፈቃድህ song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:05:53. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: ትሁን ፈቃድህ, ትሁን ፈቃድህ song, ትሁን ፈቃድህ MP3 song, ትሁን ፈቃድህ MP3, download ትሁን ፈቃድህ song, ትሁን ፈቃድህ song, Yaboken Seshager ትሁን ፈቃድህ song, ትሁን ፈቃድህ song by Bereket Lemma, ትሁን ፈቃድህ song download, download ትሁን ፈቃድህ MP3 song