![ያድናል ኢየሱስ](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/06/02/d29062ddf183491d9d4bf04ffdce2787_464_464.jpg)
ያድናል ኢየሱስ
- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት
ያድናል ኢየሱስ አምነናል በስሙ ድነናል
ያድናል ኢየሱስ ህያዋን ምስክር ሆነናል
አዋጅ ነጋሪ ነኝ ወንጌሉን አብሳሪ
በጨለማው መንደር ብርሃኑን አብሪ
ወንጌል ሰባኪ ነኝ ኢየሱስ ያድናል ባይ
ከስጋና ከደም ጋር ማይማከር አገልጋይ
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከዘለዓለም ሞት
ያድናል ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma ያድናል ኢየሱስ MP3 song. ያድናል ኢየሱስ song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:04:28. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: ያድናል ኢየሱስ, ያድናል ኢየሱስ song, ያድናል ኢየሱስ MP3 song, ያድናል ኢየሱስ MP3, download ያድናል ኢየሱስ song, ያድናል ኢየሱስ song, Yaboken Seshager ያድናል ኢየሱስ song, ያድናል ኢየሱስ song by Bereket Lemma, ያድናል ኢየሱስ song download, download ያድናል ኢየሱስ MP3 song