- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ
በፈተናዬ መሀል ፍቅሩን አየሁኝ
ጸጋ ጨመረልኝ ምህረቱን አበዛልኝ
በችግሬ መሃል ትዕግስቱን አየሁኝ
አየሁኝ አሻቅቤ አየሁት ይሄንን ጌታ
አየሁት ኢየሱስን ከእልፍ ጥያቄ መሃል
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
ደስ ይለኛል እታመናለሁ ልቤም አይፈራ
ደስ ይለኛል ስሙ አጥሬ ቅጥሬ ሆኖኛል
see lyrics >>
Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma ጸጋ ጨመረልኝ MP3 song. ጸጋ ጨመረልኝ song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:05:36. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: ጸጋ ጨመረልኝ, ጸጋ ጨመረልኝ song, ጸጋ ጨመረልኝ MP3 song, ጸጋ ጨመረልኝ MP3, download ጸጋ ጨመረልኝ song, ጸጋ ጨመረልኝ song, Yaboken Seshager ጸጋ ጨመረልኝ song, ጸጋ ጨመረልኝ song by Bereket Lemma, ጸጋ ጨመረልኝ song download, download ጸጋ ጨመረልኝ MP3 song