![አለ የሚገባው](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/06/02/d29062ddf183491d9d4bf04ffdce2787_464_464.jpg)
አለ የሚገባው Lyrics
- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
ከሞት ሊያድነው ወደሚችል አምላክ
ጸሎት ልመናን አቀረበ በእንባ
ምን አለ የማይገባው ሰው ሆኖ ሰውን ስላየው / ማይረዳው
ትሁት ሆኖ በመታዘዝ ወዶን የል እስከሞት ድረስ
ምን አለ ማይረዳው ሰው ሆኖ ሰውን ስላየው
ትሁት ሆኖ በመታዘዝ ወዶን የል እስከሞት ድረስ
አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ
አለ ሚራራልን አለ የተፈተነ
አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ
አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ
አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ
አለ ሚራራልን አለ የተፈተነ
አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ
አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ
ወደሰማይ ያረገው ታላቅ ሊቀ ካህን
የራሱን ደም ይዞ ገባ አስታረቀን ከአብ ጋር
የዘላለም ቤዛነትን ሊያስገኝልን በደሙ
እግዚአብሔርን እንድናመልክ ህሊናችንን አጠበው
አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ
አለ ሚራራልን አለ የተፈተነ
አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ
አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ
ይራራል ቢባል በሱ ያምራል
ይረዳል ቢባል ከሱ ማን ይልቃል
በመከራ ተፈትኖ መታዘዝን ተምሮአል
በመከራ ተፈትኖ መታዘዝን ተምሮአል
እንግዲህ ምህረትን እንድንቀበል
እንዲያግዘን ጸጋው በሚያስፈልገን
ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቀርባለን
ሲደክመን አግዘን እንላለን
አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ
አለ ሚራራልን አለ የተፈተነ
አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ
አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ
አለ የሚገባው አለ ሰው የሆነ
አለ ሚራራልን አለ የተፈተነ
አለ በመስቀል ሞት አለ ህመም ያወቀ
አለ ደም እስኪያልበው አለ ጭንቀትን ያየ