- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
ጓደኛዬ ያልኩህ ወዳጄ
አግኝቼ ማልጠግብህ ናፈቆቴ
ልቤ ያማትራል ዛሬም ፊትህን ሊያይ
ሊያገኝህ ሽቶ ከምንም በላይ
ልቤ ያማትራል ዛሬም ፊትህን ሊያይ
ሊያገኝህ ሽቶ ከምንም በላይ
ከምንም በላይ ከምንም በላይ
ከማንም በላይ ከማንም በላይ
ከማየው ከማየው በዓይኔ ግልፅ ሆነህ ታየኝ
ከምሰማው ከዓለም ወሬ ያንተ ይሰማኝ
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma ከማየው MP3 song. ከማየው song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:08:06. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: ከማየው, ከማየው song, ከማየው MP3 song, ከማየው MP3, download ከማየው song, ከማየው song, Yaboken Seshager ከማየው song, ከማየው song by Bereket Lemma, ከማየው song download, download ከማየው MP3 song