- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
አንተ ኖረህ በዚህች ምድር ላይ
ምሳሌ ሆንከኝ እሩቅ እንዳላይ
እታች ወርደህ እግር እንዳጠብክ
ለኔም ይቅለለኝ ወርዶ መታዘዝ
ይኸውና ወዳጄ ሰውነቴ
ይኸውና ወዳጄ እኔነቴ
ይኸውና ሰጠሁህ መንፈስ ቅዱስ
ይኸውና አድርገኝ እንደ ኢየሱስ
ይኸውና ወዳጄ ሰውነቴ
ይኸውና ወዳጄ ማንነቴ
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma እንደ ኢየሱስ MP3 song. እንደ ኢየሱስ song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:06:49. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: እንደ ኢየሱስ, እንደ ኢየሱስ song, እንደ ኢየሱስ MP3 song, እንደ ኢየሱስ MP3, download እንደ ኢየሱስ song, እንደ ኢየሱስ song, Yaboken Seshager እንደ ኢየሱስ song, እንደ ኢየሱስ song by Bereket Lemma, እንደ ኢየሱስ song download, download እንደ ኢየሱስ MP3 song