- Genre:Gospel
- Year of Release:2024
Lyrics
ሆድ ሲብሰኝ ደግሞ ስትዘገይ የቀረህብኝ ሲመስለኝ
ነፍስ ስጋዬ ሲጨነቅ ለመቆም ስዝል ሲደክመኝ
ብርታቴም ሲከዳኝ ስዳከም ጥያቄ ነብሴን ሲከብባት
መልስ እንኳን ባይኖረኝ ለነፍሴ እንዳንተ ሚሆን ማን አላት
የተማመንኩብህ አለ ያልኩህ ጌታ
አንተን ተማምኜ የባሰ ቢመጣ
ታምንሃለች ነፍሴ እርምጃ ቀርቶኝ ለሞት
እጠብቅሃለሁ እስከመጨረሻ እስትንፋስ
ይስሐቅ ጠብቆህ የል በጌራራ ምንም በሌለበት ስፍራ
ካንተ ጋር እሆናለሁ ስትለው አንተን አምኖ እንደዘራ
see lyrics >>Similar Songs
More from Bereket Lemma
Listen to Bereket Lemma እጠብቅሃለሁ MP3 song. እጠብቅሃለሁ song from album Yaboken Seshager is released in 2024. The duration of song is 00:04:52. The song is sung by Bereket Lemma.
Related Tags: እጠብቅሃለሁ, እጠብቅሃለሁ song, እጠብቅሃለሁ MP3 song, እጠብቅሃለሁ MP3, download እጠብቅሃለሁ song, እጠብቅሃለሁ song, Yaboken Seshager እጠብቅሃለሁ song, እጠብቅሃለሁ song by Bereket Lemma, እጠብቅሃለሁ song download, download እጠብቅሃለሁ MP3 song