Loading...

Download
  • Genre:World Music/Folklore
  • Year of Release:2023

Lyrics

አይናማዬ

አይናማዬ ነሽ የኔ አይናማዬ

ያይኔ ማረፊያ ዉብ አበባዬ

የልጅነቴ ፍቅር ጠንሳሽ

መቼም አንቺን ነዉ የማረሳሽ /አንቺን ነዉ መቼም የ.


ያንድ ሰፈር ልጆች አብሮአደግ ሆነን

ጣፋጭ የልጅነት ጊዜ አሳልፈን

ያን የፍቅር ችግኝ ልቤላይ ተክለሺ

በሀሳብ በትዝታ ትታይኛለሺ


አተኩሬ ሳይሽ አንቺም ስታይኝ

አይናማዬ ስልሽ ወዬ ስትይኝ

ያ የብርጓድ አይንሽ ዛሬም ይታየኛል

የድምፅሽ ቅላፄ ከሩቅ ይሰማኛል


አይናማዬ እንዴት ነሽ አይናማዬ

የልጅነት ፍቅር ትዝታዬ

አይናማዬ እንዴት ነሽ አይናማዬ

ፅጌሬዳ አበባዬ



አይናማዬ ነሽ የኔ አይናማዬ

ያይኔ ማረፊያ ዉብ አበባዬ

የልጅነቴ ፍቅር ጠንሳሽ

መቼም አንቺን ነዉ የማረሳሽ /አንቺን ነዉ መቼም የ.


የልጅነት ፍቅር በጊዜ ይሸፈናል

እሳትም እንዲያድር ባመድ የደፈናል

ገለጥ ገለጥ አድርገዉ ሲያዩት ሁለቱንም

ሳይከስም ያገኙታል ፍቅርም እሳቱንም


ላቅመ አዳም ደርሼ ላቅመ ሄዋን ደርሰሽ

ከአመታት በኋላ ዳግም ሳገኝሽ

ያየልጅነትሽ ዉበትሽ አብቦ

ብሶበት አየሁኝ ባአዉራ ንብ ተከቦ


አይናማዬ እንዴት ነሽ አይናማዬ

የልጅነት ፍቅር ትዝታዬ

አይናማዬ እንዴት ነሽ አይናማዬ

ፅጌሬዳ አበባዬ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234
          -You can log in via below methods-
          Reset password via e-mail
          -or-
          Reset password via e-mail
          Feedback on resetting password
          * It may take a longer time

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status