Baqme Lyrics
- Genre:World Music/Folklore
- Year of Release:2023
Lyrics
ባቅሜ
በማይችለዉ በማይችለው ባቅሜ
እንዴት ልቻል እኔ እኔ እኔ
ተይ ግን ባቅሜ ባቅሜ ባቅሜ ፍረጅብኝ
እንደው የተለየ ከሠው መቻያ ቅሥም የለኝ
ሽው ሥያረግ አሣሥቆ የፍቅርሽ ቁልቁለት
አንደበቴ ምን ኖርኩ አለ ሢል እንደማቃሠ
ምኑንም ላይችል እረ ተይ ላይችል
ደርሦ ከፍቶታል ይህ ልቤ ሢዝል
ምኑንም ላይችል እረ ተይ ላይችል
ደርሦ በርዶታል ናፍቆትሽ ሢጥል
አንቺዬዋ ከደመናው ሸራ ምሥልሽን በውቡ በሚሥጥር አኑሬ
አንቺዬዋ የዝናብ ጠብታ ከጣርያሽ ላይ ሢደርሥ ነገረሽ ወይ ፍቅሬ
አንቺዬዋ በእህህ አለም ሥከንፈው መንገዱን ከልብሽ ለማደር
አንቺዬዋ አልገባሽ ሆኖ እንደው ወይ ቃሌ አቅም አቶ ሢሠደር
አካሌን ሢርደኝ ሆዴን ሆድ ሢብሠው
ምነው ማጭድ ሆነ ፍቅርሽ የሚያውሠው
ሢፈታተን ልክን አቅምን ሢለካ
ወንድም እንባ ያቃል ወዶ ከተነካ
ምኑንም ላይችል እረ ተይ ላይችል
ደርሦ ከፍቶታል ይህ ልቤ ሢዝል
ምኑንም ላይችል እረ ተይ ላይችል
ደርሦ በርዶታል ናፍቆትሽ ሢጥል
አዝማች
አንቺዬዋ ፍቅርም ከደከመ ልቤ ከታመመ
እየደጋገመ
አንቺዬዋ ኋላ ላታቀኝው የጣፈጠን መውደድ
ገፍተሽ ከዘመመ
አንቺዬዋ መልሥሽ ከሠነፈ በሠው ሥቃይ ሢቃ
ነፍሥሽ ከተዝናና
አንቺዬዋ ይሁን ብዬ ልለፍ ነገም አዲሥ ፀሀይ
አለና
አካሌን ሢርደኝ ሆዴን ሆድ ሢብሠው
ምነው ማጭድ ሆነ ፍቅርሽ የሚያውሠው
ሢፈታተን ልክን አቅምን ሢለካ
ወንድም እንባ ያቃል ወዶ ከተነካ
ምኑንም ላይችል እረ ተይ ላይችል
ደርሦ ከፍቶታል ይህ ልቤ ሢዝል
ምኑንም ላይችል እረ ተይ ላይችል
ደርሦ በርዶታል ናፍቆትሽ ሢጥል