Zim Alilim Lyrics
- Genre:Gospel
- Year of Release:2022
Lyrics
ዝም አልልም
ፈጥረኸዋል ሰማይ ምድርን
የሚታየዉ ማይታየውን
ይሁን ያልከው ሁሉ ሆኗል
ከፈቃድህ የተሰወረ የታል
በዘመናት መሀል ደግሞ በዓመታት ዓለም
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ከበጎነትህም ምድርን ሁሉ አጥግበሀል
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ሳትፈቅድ ውሎ አዳሪ
ስለተመኘ ሰፋሪ ማነው
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ቀኑ ባይታዛዝህ እንዴት ይመሻል ይነጋል
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ስንኝ ባጣ ባለገኝ ውብ ቃላት
አትቦዝንም ነፍሴ ለመናገር ባላት
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
በዘመናት መሀል ደግሞ በዓመታት ዓለም
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ከበጎነትህም ምድርን ሁሉ አጥግበሀል
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ሳትፈቅድ ውሎ አዳሪ
ስለተመኘ ሰፋሪ ማነው
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ቀኑ ባይታዛዝህ እንዴት ይመሻል ይነጋል
የሌለህበት ያላንተ የሆነ የለም
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ሁሉን ውብ አድርገሀል
በጊዜው ሰርተሀል
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም
ዝም አልልም