Adios Lyrics
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2022
Lyrics
አትንገሪኝ ተይ መልሱ ከሌለሽ
አሁን ገብቶኛል ታይቶኛል ጨዋታሽ
አይኔን አዉሮት ታምረኛው ቃልሽ
አላዉቀዉም ነበር አስመሳዩን ልብሽ
አስቤሽ ነበር ልሄድ ካንች ጋር እስከ መቃብር
መስሎኝ ነበር አሁን አብቅቷል የኛ ነግር
አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ
ሰአቱ አሁን ነዉ bye bye
ለድራማሽ ጊዜው የለኝ
እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ
አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ
ጉዳዩ ተዘግቷል አትደውይ
አንችም እሩጫሽ ላይ ቀጥይ
እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ
አዲዬስ ቻው ቻው
ነበርሽ ንግስቴ የሰጠውሽ ሂወቴን
ርቀን እየተጓዝን መስሎኝ ማንመለስ
ጠይቄሽ ነበረ ከአንዴ ሶስት አራቴ
መልስ የሌሽም አሁን መሄዴ ነው እኔም
በሰጠውሽ ፍቅር ቀልድ ይዘሻል እንዴ
የፊልም Cast አደለም real life ነው ውዴ
ሂወት ጊዜ ገንዘብ ሰውን ይቀይራል
አይንሽ ከዚም ከዚያም በዚም በዚያም ፍላጐትሽ በዝቷል
እኔን ርቀሽኝ ዙርያሽን ሰዉ ከቧል
ልቤ በድጋሜ ላይመለስ አዲዬስ ብሎሻል
አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ
ሰአቱ አሁን ነዉ bye bye
ለድራማሽ ጊዜው የለኝ
እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ
አዲዬስ ቻው ቻው በቃኝ
ጉዳዩ ተዘግቷል አትደውይ
አንችም እሩጫሽ ላይ ቀጥይ
እኔም መንገድ መረጥኩ ሄድኩኝ
አዲዬስ ቻው ቻው
እዚ እዛ ሽፍታ ልቧን
አዲዬስ ቻው ቻው
ጨዋታው ተጠናቋል
አዲዬስ ቻው ቻው
ሄድኩኝ ሄድኩኝ
አዲዬስ ቻው ቻው
ጨዋታሽ በቃኝ በቃኝ
ሄድኩኝ ሄድኩኝ
ለኔ አልሆንሽም bye bye
አዲዬስ ቻው ቻው
ሄድኩኝ ሄድኩኝ
አዲዬስ ቻው ቻው
ጨዋታሽ በቃኝ በቃኝ
አዲዬስ ቻው ቻው
ሄድኩኝ ሄድኩኝ
አዲዬስ ቻው ቻው
ለኔ አልሆንሽም bye bye
Eeny miny moe ፍቅሯን
አዲዬስ ቻው ቻው
ትገባ ለ ጎዳናው
አዲዬስ ቻው ቻው
እዚ እዛ ሽፍታ ልቧን
አዲዬስ ቻው ቻው
Game over ጨዋታው ተጠናቋል