Cheb Cheb Lyrics
- Genre:Others
- Year of Release:2023
Lyrics
Lastarock keep it burnin'
Lastarock keep it blazin'
Put yuh hands inna di air like)
ያሰደንቃል እምነት ፅናቷ
ረጋ ኮራ ሙሉነው ልቧ
ጣፋጭ ምግብ ተወዳጅ ስሟ
መሪ ንግስት በ ዘዴ መላ
ላደለችው ፉቅር ክብር እጅ መንሻ
ዘውድናት ለቃሏ በ ቁስ ማትገዛ
ታድምቀው መድረኩን እቺ ኮከብ ታብራ
እጃቹህን ቸብ ትደነቅ ልጅቷ
ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ
ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ
ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ
ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ
ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ
ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ
ቸብ ቸብ አድርጉት ደሞ
ከፍ ከፍ
ትውጣ ትታይ በሃገር ቀሚስ
አያሻትም መስፈርት
ታውቀዋለች she's confident
ወሬ አያሞቃትም ነበልባል ነች እሳት አሃ
ስቀርባት መውደድ ያቃጠለኝ (አሃ)
ዉበቷ ይሄው ጦስ ሆነኝ (አሃ)
ነይ ወይዘሪት ነሽ ወንጀለኛ
ካሳ እሻለው ክፈይኛ
ፍቅር
ህመሜ እንዲጠገን
ጊዜሽን ልዋስ ደስታየን ከአንች ልበደር
ፀባየ ሰናየ ምግባር የለው ወደር
መአረግ አትሻም የውሽት ዝና ካብ ቢከመር
ከምር
እቴጌ ፀሐየ ነች ጀምበሬ
አስተዋይ ነች ቀለሜ
ዉበት ከ ጥንካሬ
baby too hot በርበሬ
too pretty it's so crazy
አበባየ አብቢ ፈንድቂ
ሲሉሽ ቸብ በይ ጨፍሪ
ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ
ቸብ ቸብ ለ ወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ
ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ
ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ
ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ
ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ
ነሸ ወገግታ ችለሸ አለፈሸ ፈተና lady
ፀዳል ተስፉ ሀይል ሁነሸኝ እንድፀና ወኔ
የለኝ ክፍያ በዝቶብኛል ስጦታ ለኔ
እወቂው ብቻ እንዳለሽ ትልቅ ቦታ
እንዲልሽ ደስ ደስ ደስ ፍቅርን ልካስ በምችለው
ያድሳል ነፍስ ነፍስ ነፍስ ዉብ ፈገግታሽ መዳኒት ነው
ሲደክመኝ ግርማ ሁነሽኝ ሞገስ ልቤ የጀገነው
እንቁ ነሽ አልማዝ ውድ ነሽ ዋጋሽ መስፈሪያ የሌለው
ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ
ቸብ ቸብ ለ ወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ
ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ
ቸብ ቸብ ደርቡላት ካባ
ቸብ ቸብ ለወይዘሪት ኢትዮጵያ
ቸብ ቸብ ትጫወት ትፈንድቅ
ቸብ ቸብ ነች አደይ አበባ
She's like the best ha?
ማንችሏት ለ ጨዋታ
አይደለች የዋዛ
ጉድ አፈላች ብላ እስክስታ
እሷ ካለች ፌሽታ
ነቃ ነቃ እላለው ፈካ
ስሟ ከአፌ አይጠፋ
ጣፋጭ ከረሜላ ደስታ
ያ ሆይ ሆይ
ይዘንባል ደጅሽ እሸት እንኮይ
አልኩኝ አሲንቦ ቆንጅት ነይ ነይ
ሆያሆየ ስል በይ ሸልሚኝ
Give me give me love ከፍቅር እልፉኝ
አለሜ አስር ነው አንችን ሳገኝ
በይ በይ
ቸብ ቸብ
አሲዬ አሲዬ ነው ቤሌማ
ለኩሰን ችቦ በ አዲስ ሸማ
አዲስ ሞገድ ነው አዲስ ዜማ
ቸብ ቸብ
Lastarock keep it rockin'
ቸብ ቸብ
Lastarock keep it burnin'
ቸብ ቸብ
Lastarock keep it blazin'
ቸብ ቸብ
Put yuh hands inna di air like