Misternew Lyrics
- Genre:Others
- Year of Release:2022
Lyrics
ብዙ አየሁ አየሁ ተመኘው
ፍቅርን ፈለኩት በሌለበት ልቤ እያወቀው
በውሸታቸው ታለልኩ ተሞኘው
አሁን ቢገባኝ ልቤ ያለው ግን ካንች ጋር ነው
አንች ያገሬ ልጅ በጥበብ ያጌጥሽው
ፍቅርሽን ፍለጋ አንችን ብየ መጣው
ከሩቅ እየጠራኝ ፍቅርሽን አልቻልኩም ልገልፀው
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
አወቁት በእዉነት ዉስጥሽን ከልክ ያለፈ ፍቅርሽን
አንች ሳባዊት ንግስት ማክዳ ነሽ የኔ
የጥቁር እመቤት ወርቅ አልማዝ አይገዛት
ኩሩ ድንቅ ሴት ናት ጊዜ ማይቀይራት
አቤት ደም ግባት ምን ሊወጣላት
የሱ ድንቅ ስራ የእጁ ሚስጥር ናት
አንች ያገሬ ልጅ በጥበብ ያጌጥሽው
ፍቅርሽን ፍለጋ አንችን ብየ መጣው
ከሩቅ እየጠራኝ አልቻልኩም ልገልፀው
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ደስ የሚል ስሜት እንግዳ ዉብ ቀለም የማየዉ ሌላ አለም ማላዉቀዉ
Mysterious like an angel
ፈገግታሽ ያበራል ህልም ነው ሚመስለው
ለኔ አዲስ ነዉ ማዕዛሽ ልዩ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ baby
የለም አንፃር ካንች ሚያንፀባርቅ ቁንጅናን ሚገልፀዉ
የማር ጠጅ ጣፋጭ አልኩኝ
የቀመሰሽ ራሱን አይሆን
She's queen of shiba
እኔም Solomon lion of Judah babe call me ጃን ሆይ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ