![Lben](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/12/20/49bd647ba60c4d00a67980e5b214cc99_464_464.jpg)
Lben Lyrics
- Genre:Soul
- Year of Release:2023
Lyrics
አልፏል
አልሽኝ የድሮ እሱ አልፏል
በዙም አያሳምን መልስሽ ግን የረሳል
በዬ ላሳምነው ራሴ እንደረሳው
አቃለው ስገባ እንዳሰብሽው
አቃለው ስታዪኝ እንዳሰብሽው
ፎቶወን አታጠፊው እንዳረሽው
ቢተውሽም ቢረሳሽም አልረሳሽው
ማን ያስብ ለኔ ሚታየው ልቤ
ወቶ እስኪታይ ልያዘው ልቤን ልቤን
አለች አትበል አይሰራም ብንሞክረውአይከፋም
ከልቤ አትሄድ አትጠፋም ብንሞክረው አይከፋም
ለማን ነው የምትኖሪው ማነም የለም ይሻላል ብትረሽው
ሁሌ አይሆንም የፈለግሽው ሁሌ አይሆነም የጠበቅሽው
ላንቺ ብዬ ተውኩ ማስተዋሉን
ካንቺ በላይ ማነም የለም አልኩኝ
ምን ጠቀመኝ ከልቤ መጫወት
ምን ጠቀመኝ በልቤ መጫወት
ሙሉ ልቧ እዚህ አይደለም ግን ማስመሰል አይከብዳት
ጓደኞቿም ይብሳሉ ቢታያቸውም አይነግሯት
ማይደርስ ይመስላታል ካላረኩት አይገባት
ማይደርስ ይመስላታል ካላረኩት አይገባት
ማን ያስብ ለኔ ሚታየው ልቤ
ወቶ እስኪታይ ልያዘው ልቤን
ማን ያስብ ለኔ ሚታየው ልቤ
ወቶ እስኪታይ ልያዘው ልቤን ልቤን
ደርሷል
ሰአቴ ደርሷል አልሄድ ወደ ኋላ
አትመልሺኝ እኔ ልሂድ በቃ
አላሰብሽው ቀኑ እስኪመጣ
አሁን አትረሽውም እስኪነጋ
ሁሌ ትጠብቂኝ እስክመጣ
ቶሎ አይሄደም ቶሎ አይሄደም
አልፎ አይሄደም አልፎ አይሄደም
አሁን በተራሽ አሁን ደርሷል በተራሽ
አለቅ ያልሽው ሲረሳሽ የያዘሽ ነው ሚረሳሽ
አሁን ደርሷአአአል አሁን ደርሷል