
Ney Wede Lay ft. Papawewa Lyrics
- Genre:Soul
- Year of Release:2023
Lyrics
ላንቺ ብዪ ተውኩት ማስትዋሉን
ካንቺ በላይ ማንም የለም አልኩኝ
እንዳይጎዳኝ በልቤ መጫወት
እንዳይጎዳኝ ከ ልቤ መጫወት
እስኪደርስ ወደላይ ወደ ወደላይ ወደ
እስኪደርስ ወደላይ ወደ ወደላይ ወደ
ነይ በይ ወደ ላይ
ነይ ልውሰደሽ ወደ ላይ
ወደ ላይ ላይ ወደ ላይ ላይ
ነይ በይ ወደ ላይ
ነይ ልውሰድሽ ወደ ላይ
ወደ ላይ ላይ ወደ ላይ ላይ
አቃለው ሁሉም ይከብዳል
ለመውጣት ሚከብድ ይመስላል
እኔን እመኚኝ ሁሌ አለው
ሁሉም ቢሄደም እኔ አለው
ሁሌ ካወራን የመጣል
ሁሌ ካሰበን የሆናል
ምትፈልጊወን አውቃለው
በዙ አላውቅም እሱን ያለው
አይዞሽ ዋሺኝ አላምንሽም የምን መጨናነቅ
ችግሩ ግን አልተውሽም ያስፈለጋል መልቀቅ
ከንደገና አንጀመርም ይስፈለጋል መልቀቅ
ከንደገና አንጀመርም ያስፈለጋል መልቀቅ
ነይ ጠጋ በይ ጠጋ በይ
ነይ ልውሰደሽ ጠጋ በይ
ሚያምርብሽ ነው ስትስቂ
So ነይ ወደ ላይ
ነይ ወደ ላይ
ነይ ወደ ላይ
ምን አሰብሽ ንገሪኝ ሁሌ አለው እመኚኝ
ነገራችን ሚስጥር ነው ለማንም አይወራ
She know that she a baddie ይሀው ደርሶ የሷ ተራ
የሄደችው ይህን ተመኝታ
አገኘችው እሷ ተመለሳ መታ
(አአአ ላላላ ላላላ)
መንገዱ ሲርቅ ይቀላል
ከ ማዶ ማፍቀርን ያውቃል
ከደረቴ ላይ ተጋላ
አልዳብሰው የሷን ገላ
አልመሽ ቢለኝ ወይ አልነጋ
ፈለኳት ቆላ ከደጋ
ነይ በይ ወደ ላይ
ነይ ልውሰደሽ ወደ ላይ
ወደ ላይ ላይ ወደ ላይ ላይ
ነይ በይ ወደ ላይ
ነይ ልውሰድሽ ወደ ላይ
ወደ ላይ ላይ ወደ ላይ ላይ