Loading...

Download
  • Genre:Soul
  • Year of Release:2023

Lyrics

Wagwan, ሁሌም እጠብቀው እፈልገው እስኪመጣ

መቼም አላቆምም አልተወውም እስኪነጋ

ማንም አያስቆመኝ ሁሌ እጠጋለሁ ወደ ላይ ላይ ወደ ላይ ላይ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ


20 አመቱ ነው አያልቅም ምኞቱ

ወቶ ሊያገኝ ጀመረ መንገዱን

ሁሉን ጥሎ አምኖ በ እምነቱ

ተስፋ አርጎ ከመጣ ቃላቱ

አይፈልገው ካልሆነ ወደ ላይ

አይጀምረው ካልሆነ ወደ ላይ

ማንም አይታየው እስክሄድ ወደ ላይ

ማንም አይታየው እስክደርስ ወደ ላይ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ


ልጠብቀው ልፈልገው ተለይቼ ከሰው

ሚሆነኝን ልፈልገው ተለይቼ ከሰው

በተራ በተራ በተራ ነው አለኝ

ተረጋጋ ይደርስሀል በተራ ነው አለኝ

ወደፊት ወደፊት ወደፊት እያ ወደ ኋላ ምንም የለም ወደ ፊት እያ

ማን ያስቁመኝ ከመሄድ ወደ ላይ

ሰዐቱ አይሄድም ማን ያስቁመው ወደ ላይ ላይ

አልፎ አይሄድም ልጠብቀው ወደ ላይ ላይ ወደ ላይ ላይ

አንድም ሰው ደፍሮ አይወጣ ይን ተራራ

ሰው ሲሞክር ሲያዩ ይጥላሉ

ያልወደቀ አይጠፋ ከልቡ የወጣ

የሱ አይነቱን ሲያዩ ይረሳሉ

መቼ ልጀምረው ሳላቆመው እንድቀጥለው

ዛሬ ካልጀመርኩት አቃለው ነገ አላገኘው

ቶሎ ልጀምረው አልፌ ሄጄ አንድጠብቀው

ማንም አይታየውም አላገኘው ሳላሳየው

ሁሉም ጨፍኖ ሄዷል የለ አሳቢ

ሁሉም ይለው ይመስላል በደጋፊ

ሁሉም ሲይወራ ይውላል ተደጋፊ

ሁሌ ሲዞር ይውላል ተደጋፊ

ማንም አይገባውም አይፈልግም ሁሉም ሰምቷል

በ ውስጡ ሊረሳውም ይሞክራል

መቼም አይጎትትህ አይመልስ ምንም ነገር

ሳይዘጋብህ ቶሎ ውጣ እንዲሰበር

ሲወድቅ አይታየውም ልቡን ነው ሚከተለው

አንዳንዱ አይገባውም ጨፍኖ ሚቀበለው

ሳይየው አምኑአለ ሲከብደው ሲፈትነው

ሁሉንም አምኗል ያሉትን ተቀብሎ

ገና ሳይጀምረው ውድቀቱ ሚታየው ጊዜው ራሱ ይጥለው

ሰአቱ አልደረስ ይለው ሁሉም አልገጥም ይለው ደርሶ ይቀበለው


Wagwan, ሁሌም እጠብቀው እፈልገው እስኪመጣ

መቼም አላቆምም አልተወውም እስኪነጋ

ማንም አያስቆመኝ ሁሌ እጠጋለሁ ወደ ላይ ላይ ወደ ላይ ላይ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ


20 አመቱ ነው አያልቅም ምኞቱ

ወቶ ሊያገኝ ጀመረ መንገዱን

ሁሉን ጥሎ አምኖ በ እምነቱ

ተስፋ አርጎ ከመጣ ቃላቱ

አይፈልገው ካልሆነ ወደ ላይ

አይጀምረው ካልሆነ ወደ ላይ

ማንም አይታየው እስክሄድ ወደ ላይ

ማንም አይታየው እስክደርስ ወደ ላይ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ

በተራ ነው በየ ተራ ልጠብቀው ሁሉም እስኪመጣ

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234
          -You can log in via below methods-
          Reset password via e-mail
          -or-
          Reset password via e-mail
          Feedback on resetting password
          * It may take a longer time

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status