ጥቁር አንበሳ/Tikur Anbessa Lyrics
- Genre:Alternative
- Year of Release:2023
Lyrics
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
እዛ ማዶ ጥቁር አንበሳ
እዚህ ማዶ ጥቁር አንበሳ
ጊዜው ደርሶ እዩት ስያጋሳ
ጊዜው ደርሶ ይሀው አጋሳ
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬእ
የኔ እማማ
የፈተለችው
ማን ዳውሮት ቢባል
ፅዮን ሰፋችው
ኢትዮጵያ መስፋትዋን ሰምቶ ሸማኔ
ቋጭላት ቢባል በየቱ ዘዴ
በምክር ጥበብ ቢታጣ የልብ ሰው
በጭንቅ በምልጃ ማርያም ሰፋችው
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
ሆያ ሆዬ
የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ነብር
ነብር ነብር
ሞአ አንበሳው ባይኖር ሊበላኝ ነበር
ነብር ነብር
የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ጠላቴ
ጠላቴ ጠላቴ
ለሰንሰለት አጭቶት ነበር እጅ እና አንገቴን
ጠላቴ ጠላቴ
የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ነብር
ነብር ነብር
ሞአ አንበሳው ባይኖር ሊበላኝ ነበር
ነብር ነብር
የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ጠላቴ
ጠላቴ ጠላቴ
ለሰንሰለት አጭቶት ነበር እጅ እና አንገቴን
ጠላቴ
አካኪ ዘራፍ
የሩቁ ፤ የሩቁ ፤ የሩቁ ወራሪ
ወራሪ ወራሪ
እምቢ ዘራፍ ባይለው ኖሮ ጥቁሩ ጀግናው አባቴ
ወራሪ ወራሪ