ድር ቢያብር/Dir Biyabir Lyrics
- Genre:Alternative
- Year of Release:2023
Lyrics
የአበው እውነት
ቀድመው የተናገሩት
አዎ ፈራን
ፍቅርን ፈራን
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
ግን አንበሳው ቢያብር የቅኔው ሚስጥር
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
ግን አንበሳው ቢያብር የቅኔው ሚስጥር
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
ግን አንበሳው ቢያብር የቅኔው ሚስጥር
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
ግን አንበሳው ቢያብር የቅኔው ሚስጥር
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
ግን አንበሳው ቢያብር የቅኔው ሚስጥር
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር
ግን አንበሳው ቢያብር የቅኔው ሚስጥር
ሰው በልቡ አይበል ብርቱ ነኝ
ሰው በልቡ ፍጻሜን ላያውቅ
ሰው በልቡ አይበል ብርቱ ነኝ
ሰው በልቡ ፍጻሜን ላያውቅ