
Misternew
- Genre:Others
- Year of Release:2022
Lyrics
ብዙ አየሁ አየሁ ተመኘው
ፍቅርን ፈለኩት በሌለበት ልቤ እያወቀው
በውሸታቸው ታለልኩ ተሞኘው
አሁን ቢገባኝ ልቤ ያለው ግን ካንች ጋር ነው
አንች ያገሬ ልጅ በጥበብ ያጌጥሽው
ፍቅርሽን ፍለጋ አንችን ብየ መጣው
ከሩቅ እየጠራኝ ፍቅርሽን አልቻልኩም ልገልፀው
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
see lyrics >>Similar Songs
More from Lastarock
Listen to Lastarock Misternew MP3 song. Misternew song from album Aymelesem (Ep)Album is released in 2022. The duration of song is 00:03:35. The song is sung by Lastarock.
Related Tags: Misternew, Misternew song, Misternew MP3 song, Misternew MP3, download Misternew song, Misternew song, Aymelesem (Ep)Album Misternew song, Misternew song by Lastarock, Misternew song download, download Misternew MP3 song