
Sew neh yilal Lyrics
- Genre:Afrobeat
- Year of Release:2022
This song is not currently available in your region.
Lyrics
Sew neh yilal - Rophnan
...
የአገሬ ልጅ ስም አገኘሽ ወይ
የአገሬ ልጅ ማነኝ አልሽ ይሆን
እኔስ ልቤ እውነት አየ
ማን እንደሆንኩ ልይ
ነህ የተባልኩ እንዲገባኝ
ኋላዬን ዞር ብዬ ብቃኝ
ስሜ ተጽፎ አየሁ በክብር ቃል
ሰው ነህ ይላል ሰው ነህ ይላል
ሰው ነህ ይላል
ከቋንቋ በፊት ከዘር ቀድሞ ተጽፏል
ሰው ነህ ይላል ሰው ነህ ይላል
ሰው ነህ ይላል
ከሀይማኖት ባህል
ከእምነትም ይቀድማል
ሰው ነህ ይላል
ቀድሞ ሥላሴን ሸዋ ምኒልክ
ቴዎድሮስ ሳይደግም
ግራኝ ሳይከትም ጉዲት ሳትጥል
በቁም አክሱምን
ቀድሞ ቢላልን ቀድሞ አዛንን
ነብይ መላኩን ቀድሞ ያሬድን
ሦስቱ ዝማሬን በልጅ መዳንን
ንግሥተ ሳቢት ሳትይዝ ስንቋን