- Genre:Afrobeat
- Year of Release:2022
This song is not currently available in your region.
Try the alternative versions below.
Alternative versions:
Lyrics
Bihon - Rophnan
...
Bihon / Rophnan
ስሚኝ አጠፋ በደልክ ያልሺኝ ሰው አታወሪኝ ምነው ዛሬም በተስፋ ጠብቅሻለሁ እናውጋ! እላለው ጠዋት ማታ 'ማትቀሪ ደጁ ነጠላሽ ከልብሽ ንጹሕ ምሕረት ከራስ ይጀምራል (ስሚኝ) ያን ጊዜ ፈጣሪ ይሰማል ከቤቱ መሄድ ይቆይሽ ይቅር በይ ቅድሚያ ከቤትሽ ሁሌ ስትሄጂ አይሻለሁ ዓለም ሰላምሽ ግን በዳይሽ ጋር ነው ቢሆን! ቦታ ብትሰጪኝ ላፍታ ብታዳምጪኝ ቢሆን! ልብሽ ከልቤ ሰላም ነበርን አንቺ እና እኔ! ኤይ... ኤይ ፀሐይ ማልዳ ብትወጣም ኤይ... ኤይ ያለ ይቅርታ አልነጋም ኤይ... ኤይ ምሕረትን ነፍጎ ያደረ ኤይ... ኢ... ኤይ በጨለማ ዋለ!!! (ኤይ... ኤይ) ቢሆን! (ኤይ... ኤይ) (ቦታ ብትሰጪኝ...!) (ኤይ... ኤይ) በጨለማ ዋለ!!! "ቶ" መስቀልሽ ግንባርሽ ላይ የተነቀስሽበት ምነው አያቅፈኝ ከሰው አነስኩበት? በቃል ብትረቺኝ ብወድቅልሽ ያገኘ አጌጠበት ቅኔ አማርኛሽ ወርቅ በዝቶበት ዘንግተን ቃሉን ማሕተቡን ብናስረው ምንድነው? ተይ አፍሮ ይገባል ፍቅር የሌለው ማውጋት ይበጃል በአክሱም መስቀሌ እምልልሻለሁ ምሕላውን ተይ አጠገብሽ ሳለሁ!!! ቢሆን! ቦታ ብትሰጪኝ ላፍታ ብታዳምጪኝ ቢሆን! ልብሽ ከልቤ ሰላም ነበርን አንቺ እና እኔ! ኤይ... ኤይ እግር ያደርሳል ከቤቱ ግንብ ኤይ... ኤይ ይቅርታ ግን ከልብ ኤይ... ኤይ መቅደስ ሰው በእጁ ከሰራው ኤይ... ኤይ የእርሱ ጥበብ ገላው ኤይ... ኤይ ፀሐይ ማልዳ ብትወጣልሽ ኤይ... ኤይ አልነጋም ስልሽ ኤይ... ኤይ ምሕረትን ነፍጎ ያደረ ኤይ... ኢ... ኤይ በጨለማ ዋለ!!! ቢሆን! (ኤይ... ኤይ) (ቦታ ብትሰጪኝ...!) (ኤይ... ኤይ) ቢሆን! በጨለማ ዋለ!!! ነጠላሽ የዋህ በውኃ ይነጣል ልብሽ ግን ይቅርታ እንዴት ያጣል? ላጠፋ ሰው ምሕረት አሻፈረኝ ብለሽ የለበስሽው ሸማ በለጠሽ አምላክ የሰጠውን መች ከሰው ወሰደው? ሰላምን በዳይ ጋር አስቀመጠው ጥበቡ ጠብ ሲል ከባሕር ይጠልቃል አንድ ይቅርታ ለዓለም ይበቃል ቢሆን!!!
Similar Songs
More from Rophnan
Listen to Rophnan Bihon MP3 song. Bihon song from album Sidist (VI) is released in 2022. The duration of song is 00:04:51. The song is sung by Rophnan.
Related Tags: Bihon, Bihon song, Bihon MP3 song, Bihon MP3, download Bihon song, Bihon song, Sidist (VI) Bihon song, Bihon song by Rophnan, Bihon song download, download Bihon MP3 song
Comments (7)
New Comments(7)
Leoul Zerihun
adonaygjo38
[0x1f641][0x1f628]
Belom hayal asmelash Hubble
kemey ke selam do aslash hawey eye
kemey ke selam do asmelash eye
Belom hayal asmelash Hubble
kemey ke selam do asmelash eye
this is the best lyrics i ever herd
emayew6wfh
this is the best lyrics i ever herd
Rose e98tt
bihon [0x1f607][0x1f61b]
Gashaw alemu
[0x1f618]
[0x1f630][0x1f630][0x1f630][0x1f630][0x1f630][0x1f630]