
Kayin Yerake Lyrics
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2022
This song is not currently available in your region.
Lyrics
Kayin Yerake - Geremew Asefa
...
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል
መረሳሳትንም ያመጣል
ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ
አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል
መረሳሳትንም ያመጣል
ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ
አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ
ሲከፋኝ ካላፅናናሽኝ
ከጎኔ ሆነሽ ካልደገፍሺኝ
ደስታንም ቢሆን መከራ
ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ
ቃል ኪዳኑስ ምን ሊሰራ
ሲከፋሽ ካላፅናናሁሽ
ከጎንሽ ሆኜ ካልደገፍኩሽ
ደስታንም ቢሆን መከራ
ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ
መፋቀሩስ ምን ሊሰራ
ካላየ ሁሉን ሰው በጋራ
መፋቀሩስ ምን ሊሰራ
ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ
እኔም የራሴን ህይወቴን ልምራ
አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ
ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
የመመለሻሽ ጊዜ እየራቀ
አንቺን ስጠብቅ እድሜዬ አለቀ
እንዳላማትር ፍቅርን ከሌላ
እወድሻለሁ እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል
መረሳሳትንም ያመጣል
ለመቅረት ከወሰነ ልብሽ
አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ
በተስፋ ቃልሽ ታስሬ
የስስት ሆነ ውሎ አዳሬ
ስትቀሪብኝ መባባቴ
እንዳንለያይ ነው ስጋቴ
መላ በይኝ እመቤቴ
ፍቅርሽ እየዞረ ባይኔ
ስንት ዓመት ልጠብቅሽ እኔ
ከቶ ለራሴም አልሆንኩም
አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም
ላንድ ራሴም እኮ አልሆንኩም
አልቻልኩም እኔ በቃ አልቻልኩም
ላንድ ራሴም እኮ አልሆንኩም
ለኑሮ መልፋት ያለ ቢሆንም
ቃል ኪዳን ብቻ ፍቅር አይሆንም
እመለሳለሁ ጠብቀኝ ብላ
ዘመን አለፋት እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ቁርጡን ንገሪኝ ባክሽ አደራ
እኔም የራሴን ህይወቴን ልምራ
አልታይ አለኝ ሰው ካንቺ ሌላ
ለራሴ አልሆንኩም እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
ኧረ ስጡኝ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ
እኔ አጣሁ መላ