BEZINAB (በዝናብ) Lyrics
- Genre:Afrobeats
- Year of Release:2022
Lyrics
በዝናብ (በዝናብ) በፀሀይ (በፀሀይ), ለዘላለም የቢቱ ነኛ ገዳይ
ጉዞአችን (ጉዞአችን) ወደላይ (ወደላይ), አንቀልድም እኛማ በራፕ ላይ

ያየር ፀባዩ ቢቀየር አይለወጥ የኛ ደባ
ዙፋኑ ላይ ቤት ሰርተናል እኛናቅም ወጣ ገባ
የወደፊት እናቃለን አይተናልና ዘገባ
Just got married to the game ይዘፈን ጉሮ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ ጉሮ ወሸባዬ
እንደነሱማ ከሆነ እኔ ብዙ ነው ጉራዬ
አያዩ ስራዬ አያዩ ስራዬ
አልገባቸው አላወቁ ይሄ ነው መጀመሪያዬ
ከሩቁ እዛ ቆመው, እያዩ ያደንቃሉ
አስማቱ አይገባቸው, ዝምብለው ያወራሉ
ግጥሙንም ገጣጥመን, ገንዘቡን ተገንዝበን
ጨዋታው እኛ ገባን, ጥሩ ካርታውን ስበን
ይወቀን የማያውቀን, ይሄኛው የኛ ነው ቀን
ጥረታችን ብዙ ነው, በውጤት የሚመዘን
ፉክክሩ ትንሽ ነው, የለማ የሚያቆመን
የኛ ጉዞ አሪፍ ነው, በሰላሙ ያድርሰን