Te Amo (እወድሻለው) Lyrics
- Genre:Others
- Year of Release:2024
Lyrics
እ- ወድሻለው (እወድሻለው)
ፈ- ልግሻለው (ፈልግሻለው)
Te amo, Te amo, Te amo shikorina Te amo
Te amo, Te amo, Te amo signorita Te amo
Te amo shikorina እስቲ ስጪኝ corazon
ልቤማ የወደቀው አንዴ አይንሽን አይቶ
ውጤትሽ ተቀብዬ መቶ ነሻ ከመቶ
እንዳንችያይነቱ ሌላ አያቅማ ተሰርቶ
አስደናቂው ውበትሽ ልዩ ነሻ በፀባይ
ከዚ አለም አይደለሽ የመጣሽው ከሰማይ
ልክ እንደ ቢራቢሮ አርፈሻላ ለቤ ላይ
አይሻለው ለ-ይቼ እኔ ከሁሉም በላይ
አማራጭም ቢኖረኝ አልፈልግማ ሌላ
ልጫንሽ ሰረገላ ጉዞአችን ይቀጥላል
ገና ንዙ ይቀራል ብዙ ታሪክ ይሰራል
ፍቅሬ በሌላ ቋንቋ ይኸው እንዲ ይመስላል
Te amo, Te amo, Te amo shikorina Te amo
Te amo, Te amo, Te amo signorita Te amo
Te amo, Te amo, Te amo የኔ ቆንጆ Te amo
Te amo, Te amo, Te amo የኔ ሸጋ Te amo
እ- ወድሻለው (እወድሻለው)
ፈ- ልግሻለው (ፈልግሻለው)
ፈልጌ አስፈልጌ አልምንም አስሼ
ፈገግታሽ ሚተካ እኔ እውነት አጥቼ
የኔ ፍቅር እንቁ ነው ለብዙ ያልተሰጠ
ኩራተኛውም ለቤ ላንቺ ብቻ ወደቀ
እውነት ግን ምኖኖ ነው ብቸኝነት ሰለቸው
ጭንቅላትሽ ከትራስ ደረቴ ነው ሚመቸው
ልብሽንም ከዝናብ ብርሃኔ ነው ሚሻለው
ተይ ባክሽ ልቀበለው እኔ ልንከባከበው
አይድለው ልበድለው አቃለው ጉዳትሽን
መጣሁኝ ልጠግነው እስቲ ክፈች በርሽን
ወሬ ብቻ አይደለ ላሳይሻ በተግባር
ቀን ነዋ መንገዱ ሲጓዙ ከሚኪ ጋር
ብዙ ብያለው
how can I say more
ተይ signorita
will you be me amore
Te amo, Te amo, Te amo shikorina Te amo
Te amo, Te amo, Te amo signorita Te amo
እ- ወድሻለው (እወድሻለው)
ፈ- ልግሻለው (ፈልግሻለው)
እ- ወድሻለው (እወድሻለው)
ፈ- ልግሻለው (ፈልግሻለው)
ላወጣሽ አልቻልኩም አስገብቼሽ ከልቤ
ለሞት እኮ ነው ወይ ፍቅርሽን ተርቤ
ጠዋት ወይ ማታ አንቺ ነሻ ሃሳቤ
እ- ወድሻለው በይ ልንገርሽ ቀርቤ
Te amo, Te amo, Te amo shikorina Te amo
Te amo, Te amo, Te amo signorita Te amo
እ- ወድሻለው (እወድሻለው)
ፈ- ልግሻለው (ፈልግሻለው)
የኔ ቆንጆ— እወድሻለው
የኔ ፍቅር