Shir Shir Lyrics
- Genre:Pop
- Year of Release:2023
Lyrics
Weh I say chap 7 wa'gwan
Fi di gyal dem' sexy gyal dem'!
ዱዱ ዱዱ ዱዱዱ
ልቤ የሚለው ዱ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ
እጅሽኝ ስጭኝ አንድ ጊዜ
የኔ ቆንጆ
ላሳይሽ ይኸው ጥሩ ጊዜ
እጅሽኝ ስጭኝ አንድ ጊዜ
የኔ ቆንጆ
ላሳይሽ ይኸው ጥሩ ጊዜ
ሽርሽር አንቺን ይዞ
ወደ ሐዋሳ ጉዞ
ሽርሽር አንቺን ይዞ
ወደ ድሬ ጉዞ
እጅሽኝ ስጭኝ አንድ ጊዜ
የኔ ቆንጆ
ላሳይሽ ይኸው ጥሩ ጊዜ
እጅሽኝ ስጭኝ አንድ ጊዜ
የኔ ቆንጆ
ላሳይሽ ይኸው ጥሩ ጊዜ
ሽርሽር አንቺን ይዞ
ወደ ሐዋሳ ጉዞ
ሽርሽር አንቺን ይዞ
ወደ ድሬ ጉዞ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ
ዱዱዱ ልቤ የሚለው ዱ