![Sineka](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/12/21/5bd4440cd8994b639023ee8fe47694c6_464_464.jpg)
Sineka Lyrics
- Genre:Pop
- Year of Release:2023
Lyrics
ዳንዳዳ Corleone
ዳንዳዳ Corleone
ሁሉም የራሱ አለው
Dont you have somebody?
እሷም የኔ ናት
አታይም nobody
ሁሉም የራሱ አለው
Dont you have somebody?
እሷም የኔ ናት
አታይም nobody
ወርቅሽ ተቀብሮ አይበሰብስም
አንዴ መጥቼ አልመለስም
ከጎኔ ሆና ደስ ብሎኝ ካለሁ
ሌላ ሌላማ እንዴት አያለሁ?
አለዉ አለዉ
አለዉ
የራሱ ሠው
ሁሉም የራሱ አለው
Dont you have somebody?
እሷም የኔ ናት
አታይም nobody
ሁሉም የራሱ አለው
Dont you have somebody?
እሷም የኔ ናት
አታይም nobody
ወርቅሽ ተቀብሮ አይበሰብስም
አንዴ መጥቼ አልመለስም
ከጎኔ ሆና ደስ ብሎኝ ካለሁ
ሌላ ሌላማ እንዴት አያለሁ?
አለዉ አለዉ
አለው
የራሱ ሠው
አለውዉ አለዉ
አለው…
አለውዉ አለዉ
አለው
ስነቃ
የለችም ከጎኔ
ስነቃ
ነውና በህልሜ
ስነቃ
የለችም ከጎኔ
ስነቃ
ነውና በህልሜ
ስነቃ
የለችም ከጎኔ
ስነቃ
ነውና በህልሜ
ስነቃ
የለችም ከጎኔ
ስነቃ
ነውና....
አለዉ አለዉ
አለዉ
የራሱ ሠው
አለዉ አለዉ
አለዉ
የራሱ ሠው
አለዉ አለዉ
አለው
የራሱ ሠው
አለዉ አለዉ
አለዉ
የራሱ ሠው
ስነቃ
የለችም ከጎኔ
ስነቃ
ነውና በህልሜ
ስነቃ
የለችም ከጎኔ
ስነቃ…
አለዉ አለዉ
አለዉ
የራሱ ሠው