
Ged Yelem Lebe Yichilal
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2022
This song is not currently available in your region.
Lyrics
Ged Yelem Lebe Yichilal - Dereje Dubale
...
ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ያን ፍቅር ባወራ አንደበት ስምሽን እንዲ አወድሼ ግድ የለም ህመሙን እችላለሁ ጠላሁዋት አልልም መልሼ ከንግዲህ ከኔጋ የለችም እያልኩኝ ስምሽን ላቦካ እሺ የሚል ልቦና የለኝም ፍቅርሽን አልረሳም እኔ እንኳ ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ እሺ አይልም የለመደሽ ጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ስምሽን ለሰው አላነሳም ሄጄ የለኝም አቅሙ ብትወጪም ከእጄ እሺ አይልም የለመደሽጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ግድ የለም ልቤ ይችላል ችላለሁ ይሁን ቢያመኝም ጨክኖ አንቺን ሚጠላ ኧረ እኔስ አንጀት የለኝም ማረፊያ ቢያሳጣኝም ፍቅርሽ ናፍቆትሽ ቢያሳየኝ አበሳ ምን አንጀት ምንስ መቻያ አለኝ ያ ጣፍጭ ፍቅርሽን ሚረታ ቀን ከሌት ህይወቴ ቢመርም ቢሰበር መውደዴ ቢደማ አንጀቴን አስሬ ችላለሁ ክፉሽን መጥፎሽን አልስማ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ ያለፈው ፍቅር ያ ጣፋጭ ደስታ ስንቅ ይሆነኛል ያንቺ ትዝታ ግድ የለም ባትኖሪም ከጎኔ ባንቺ ልጨክን አልችልም እኔ
Similar Songs
Listen to Dereje Dubale Ged Yelem Lebe Yichilal MP3 song. Ged Yelem Lebe Yichilal song from album Aynen Alashim is released in 2022. The duration of song is 00:04:15. The song is sung by Dereje Dubale.
Related Tags: Ged Yelem Lebe Yichilal, Ged Yelem Lebe Yichilal song, Ged Yelem Lebe Yichilal MP3 song, Ged Yelem Lebe Yichilal MP3, download Ged Yelem Lebe Yichilal song, Ged Yelem Lebe Yichilal song, Aynen Alashim Ged Yelem Lebe Yichilal song, Ged Yelem Lebe Yichilal song by Dereje Dubale, Ged Yelem Lebe Yichilal song download, download Ged Yelem Lebe Yichilal MP3 song