
Gena Sayikefel Bahiru
- Genre:Gospel
- Year of Release:2021
This song is not currently available in your region.
Lyrics
Gena Sayikefel Bahiru - Kalkidan Lily Tilahun
...
ሁኔታ መጣና ጠየቀኝ ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ ነገሩ መጣና ጠየቀኝ ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ ከፍታው መጣና ጠየቀኝ ዛሬም ታመልኪያለሽ ወይ አለኝ አዎ አመልካለው ከፍ አረገዋለሁ አዎ አመልካለው እባርከዋለሁ አዎ አመልካለው ከፍ አረገዋለሁ ከፍ አረገዋለሁ ከፍ አረገዋለሁ ከፍ አረገዋለሁ ከፍ አረገዋለሁ በባዶ እንዳመሰግንህ አምላኬ ዕድል ሰተኸኛል ላሳይህ እንዴት እንደማምንህ በባዶ እያመሰገንኩህ በባዶ እንዳመሰግንህ አንተ ኮ ዕድል ሰተኸኛል ላሳይህ እንዴት እንደማምንህ በባዶ እያመሰገንኩህ ተመስገን ተመስገንልኝ )4x ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ)4x እኔ ዝም ብዬ አልፈዝም ነገር ነገሩን አላይም ገነታጥዬው እመጣለሁ አምላኬን በጩኸት አመልከዋለው እኔ ዝም ብዬ አልፈዝም ነገር ነገሩን አላይም ገነታጥዬው እወጣለሁ አምላኬን በጩኸት አመልከዋለው ተመስገን ተመስገንልኝ )4x ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ)4x ገና ሳይከፈል ባህሩ ሳይሳካ ነገሩ ሳይሳካ ነገሩ ገና ሳይከፈል ባህሪህ ሳይሳካ ነገሬ ሳይሳካ ነገሬ እስኪ ላንሳው ከበሮውን ላመስግነው እግዚአብሔርን ላመስግነው እግዚአብሔርን እስኪ ላንሳው ከበሮዬን ላመስግነው እግዚአብሔርን ላመስግነው እግዚአብሔርን ተመስገን ተመስገንልኝ )4x ተመስገንልኝ ተመስገንልኝ)4x ዝም አልልም አመሰግናለሁ ለጌታዬ ክብር እሰጣለሁ የጠላቴን ንዝነዛ እንቢ ብዬ ላመስግንህ ላክብርህ ጌታዬ ዝም አልልም አመሰግናለሁ ለጌታዬ ክብር እሰጣለሁ የጠላቴን ንዝነዛ እንቢ ብዬ ላመስግንህ ላክብርህ ጌታዬ (አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ)2x ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ ክፉ ሁሉ በጥሩ እንዲለወጥ ይህንንም ተምሬ አውቃለሁ ስለዚህም አመሰግናለሁ (አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ)2x እስከዛሬ ይህንን አውቃለሁ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው በእግዚአብሔር ላይ ጠላቴ ቢዋሽም ከማመስገን እኔ ዝም አልልም (አመሰግናለሁ አመሰግናለሁ)4x
Similar Songs
Listen to Kalkidan Lily Tilahun Gena Sayikefel Bahiru MP3 song. Gena Sayikefel Bahiru song from album Eyulign is released in 2021. The duration of song is 00:06:41. The song is sung by Kalkidan Lily Tilahun.
Related Tags: Gena Sayikefel Bahiru, Gena Sayikefel Bahiru song, Gena Sayikefel Bahiru MP3 song, Gena Sayikefel Bahiru MP3, download Gena Sayikefel Bahiru song, Gena Sayikefel Bahiru song, Eyulign Gena Sayikefel Bahiru song, Gena Sayikefel Bahiru song by Kalkidan Lily Tilahun, Gena Sayikefel Bahiru song download, download Gena Sayikefel Bahiru MP3 song