- Genre:Spirituals
- Year of Release:2023
This song is not currently available in your region.
Lyrics
Mesaleye - Hanna Tekle
...
ምሳሌዬ አንተው ነህ በምግባርህ የማውቕ
ንግግርህ ከሩቅ ይጠራል ጨዋነትን ተላብሰሃል
ከውስጤ ገብተህ ቀርተሃል ማን ቢፈለግ ይተካሃል
ጥበብ ፍቅርም በአንተ ይለካል አዋቂነት ከአንተ ይቀዳል
አዝ:- አስተዋይ ወዳጄ ብልህ ብትገባኝ ነው ባውቅህ
ጠቢብ ብዬ ብጠራህ ቃላቶቼ ለስምህ
ጻድቅ ፍፁም ነህ (4x)
አለቅነት በአንተ ያምራል አስተዳደር በአንተ ይሰላል
መታገስህ ሁሉን ያልፋል መቼ ፍርድህ ቀድሞ ያውቃል
የሊቅ ጥጉ መደምደሚያ የትሁት ልብ ማሳረጊያ
see lyrics >>Similar Songs
Listen to Hanna Tekle Mesaleye MP3 song. Mesaleye song from album Agizegn, Vol. 1 is released in 2023. The duration of song is 00:04:25. The song is sung by Hanna Tekle.
Related Tags: Mesaleye, Mesaleye song, Mesaleye MP3 song, Mesaleye MP3, download Mesaleye song, Mesaleye song, Agizegn, Vol. 1 Mesaleye song, Mesaleye song by Hanna Tekle, Mesaleye song download, download Mesaleye MP3 song