Ethiopian new drill music (freestyle) Lyrics
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2022
Lyrics
አንድ አንዴ ይገርመኛል
እንደፈለጉ ይዘግቡኛል
የኑሮ ዜዴ ሜድያ ላይ ሆኗል
ፈጣሪን ፈሪ ጠፍቷል
ሰው በሰው ፈራጅ ሆኗል
አታውቀኝም አላውቅም
አትፍረደኝ አልፈርድህም
የፈጣሪን ስራ እኔ አልደፍርም
ማንነትክን ባውቅም ከጫማህ ውስጥ አልነበርኩም
አንተም አትፍረደኝ እኔም እልፈርድህም
ስማ ጎበዝ
ጊዜህን አትግደል ለማይርባ ስሜት
ባለህ ጊዜ ተዝናና ተደሰት
እምሮህን እድስ ለላውጥ እና ለስኬት
ነገ ይነጋልና ዛሬ ቢጨልም
ሞክረህ ካልተሳካ እንደገና ድገም
እንዲህ ናት ሂወት በዚች አለም
ስኬት እይምጣም ሳትፋለም
ጎበዝ በርታ እራስክን አሸንፍ
አላማህን እንጂ አትስማ ሰነፍ
ሰዋች ፍራጅ ናቸው ክመፈጠራቸው
አንተ በስኬትህ ድል ንሳቸው
የማይቻል የልም እሳያቸው
የነገን ዛሬ ልፍ ሳትቆርጥ ተስፍ
ድሎችን ሰብስብ ተስፍፍ
ሁን ለቤተሰብ ለሀገርህ ተስፍ
ይለሌ; አንተን ሊያወርድ ቢለፍ
አንተ እትቁረጥ ተስፍ
እወ የነገን ዛሬ ልፍ