Asbbet ft. Teddy Afro Lyrics
- Genre:World Music/Folklore
- Year of Release:2022
Lyrics
Asbbet ft. Teddy Afro - Hewan Gebrewold
...
ልቤን ደስ አላት አይኔ እንዳየ ያንተን ውበት
እንዲያው በድንገት
ሁሉን ተውና የኔ ብትሆን ምን አለበት
እስኪ አስብበት
ልቤን ደስ አላት አይኔ እንዳየ ያንተን ውበት
እንዲያው በድንገት
ሁሉን ተውና የኔ ብትሆን ምን አለበት
እስኪ አስብበት
አስብበት እስኪ አስብበት /2×
ሰው አለህ ቢሉም ማዶ እኔ አለሁ ወዲህ
ማን ያግደዋል ማፍቀር ልቤን ከእንግዲህ
ሰው አለህ ቢሉም ማዶ እኔ አለሁ ወዲህ
ማን ያግደዋል ማፍቀር ልቤን ከእንግዲህ
ምኞት አይከለከል ልብ ያማረውን ቢሻ
የኔ ትሆናለህ በስተመጨረሻ
ምኞት አይከለከል ልብ ያማረውን ቢሻ
የኔ ትሆናለህ በስተመጨረሻ
ናና ስልህ ናና ስልህ ናና ልዬ ወደድኩህ በዬ
ቢዘገይም አይሀለው አገኝሃለው
አይሀለው አገኝሃለው
ጠዋት ጠዋት እንደዳዊት ደግማ ማታ ስላንተ ካሰበች
ታድያ ብትረዳት ምነው አአአአ ትወድሃለች
አው አው ኡኡኡኡኡኡኡኡ
አው አው ኦ ናንዬ
አው አው ኡኡኡኡኡኡኡኡ
አው አው ኦ ናንዬ
አው አው
አው አው.....