![Kabotaw Lidras](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/06/14/9225e77afa914318bc49e5b131c1966e_464_464.jpg)
Kabotaw Lidras Lyrics
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2024
Lyrics
አምላክ ይሻልሀል
እውነት ይሆንሀል
መንገድ ያሳይሀል
ወደ መክሊትህም
ይመራሀል
ተመስገን እላለሁንም
ዛሬ
ነበሩ ቀናቶች
እሆን ማላይበትም
ግዜ
በርግጥ አይታሰብም ነበር ያኔ
ደረስኩበት ላመታት ለፍቼ
Put in the work
I made the play
አልመለስም ድጌ
ፈታኝ ቢሆን መንገዴ
ቀጥላለው በተስፋ
አመለስም ወደሀላ
አምላክ ይሻልሀል
እውነት ይሆንሀል
መንገድ ያሳይሀል
ወደ መክሊትህም
ይመራሀል
ነግረዋለው ለታናሹ
ወንድሜ አታቁም
እዚጋ
ህልምህንም አሳካ
ቀጥልም አው ግፋ
አድርስው ከቦታ
ብዙ አትፍራ
አለው እኔም
ከጀርባ
ሆንሀለውኝም
አው ጋሻ
የ
ነግረዋለው
ለታናሽ ውንድሜ
መጥቻለው ከሱም ቀድሜ
ሚቀርብህን ሁሉ አታርግ
ጋደኛ አለ ወዳጅ
ባሳም ሚረዳ
ሌላው ይሸጥሀል
እንደ ይሁዳ
የ
ይበተናሉ እንዳዋራ
አቃም የላቸውም
በውሳኔያቸው
መቼም አይፀኑ
ለዛም እመን በሱ
አምላክ ይሻልሀል
እውነት ይሆንሀል
መንገድ ያሳይሀል
ወደ መክሊትህም
ይመራሀል