GID NEW ft. CHES Lyrics
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2024
Lyrics
እኔ እቴትዬን ማርዬ
ሰፈሬ ካሳንችስ ነው
ከፈለክ ማለትነው
ቤቴን ሁላ እነግርሀለው እቴትዬን
ግን ማለት ነው ምንም አታመጣም
እሄንን ፊት ቀርበህ ከነካሀው
ቁርጠኛው ቢላ ነው
ትሸረከታለ ስለት ነው ጭዌዉ እቴትዬን
ፋያ ካያ ብዬ እጥልሀለው
ግድ ነው ግድ ነው
አስፈጊ ነው ግድ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
የምኖርበት ህግ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
ውዴታ አይደለም ግድ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
ግድ ካልሆነ ፍድ ነው
ጥቁር መኪና
ጥቁር መስኮት
ጥቁር መነፅር
በ ጥቁር ኮት
ጥቁሩ ጀለሴ
መጣ ባርኮት
ደስ ብሎት ነበር የሞተ መስሎት
ጥቁር ላስቲክ ጭንቅላቱ ላይ
የምንሄድበትን ፍፁም እንዳያይ
ጭስ ጭስ በላይ በላይ
ግድ ነው ግድ ነው
ጀለሴ አለ ጋዝ ይርከርከፍበት በለዩ ላይ
ልክ እንደደረስን አፋፉ ላይ
ጋዝ በጋዝ
ዋይ ዋይ
ዳመራ አረግነው
ብ ብብ ብ
ባይ ባይ
አሻራን ማጥፋት ግድ ነው
ቀብሩ ለይ ማልቀስ ግድ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
አስፈጊ ነው ግድ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
የምኖርበት ህግ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
ውዴታ አይደለም ግድ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
ግድ ካልሆነ ፍድ ነው
ኪሳችንን መሙላት ግድ ነው
ዘንጠን መውጣት ልምድ ነው
እንለያልን ልክ ነው
ሙዳችን ያበደ
ጀማው ነፍ ነው
ያረግነው አልማዝ ያበራል ውድ ነው
ፅብ አንወድም ከመጣ ግን ግድ ነው
በጃችን የጠፋው ህይወት ስንት ነው
ከኛ ጋ ፉክክር እሱ ቀልድ ነው
ደፍሮ ከሞከረን እሱ ወንድ ነው
መስመርህን ጠብቀህ ሂድ በለው
ጥይቱን ስንልከው ስም የለው
ሄደና ሜዳ ላይ ሬሳውን ትተነው
ምሽቱን ስንወጣ ጠርሙስ አውርደን ነው
መልክቱ ደርሶናል ዛፉን ለኩሰነው
እኛ ካለንበት ሙዱ ያበደ ነው
እቤትም አንገባም ካልሆነ እንግተነው
ግድ ነው ግድ ነው
አስፈጊ ነው ግድ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
የምኖርበት ህግ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
ውዴታ አይደለም ግድ ነው
ግድ ነው ግድ ነው
ግድ ካልሆነ ፍድ ነው