Kef Wedelay ft. Azarias AB Lyrics
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2024
Lyrics
ናዝ ምቱ ላይ
ናዝ አንድ ግዜ
ያው በድጋሜ አለሁኝ እያልኩኝ ነው
መመለስም የፈለኩት አይምሮዬን አበርትቸው
ራፐር ነኝም ብዬም መድረኩንም ስቀርበው
ዕድሉን ስጡኝ እና ታያላቹ እንደምቀይረው
አድናቂም አይደለም ተባባሪሪም እንዲቀርበው
ይሄን ብቻ ነው እሱ አዛሪያስ ሚፈልገው
ምትሀትም አይደለም በጆሯችሁ የማፈሰው
ቁርጥ ያለዉን ቃል ልነግራቹሁ ምፈልገዉ
ብዙም አይቻለሁ አዎ ራፐር ነኝም ያለ ሰዉ
እስኪ ጠይቆቸዉ አዛሪያስን ያላወቀዉ
በግጥሜ ባያቀኝም ያቀኛል በምለብሰዉ
ግርማ ሞገስም አለኝ ሽክ ድምቅ ነዉ ምለዉ
ጥቁር ኢትዮጵያዉ የንጉስ ደም የተላበሰዉ, ከፋ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ
እስኪ እቅጩኑን እናዉራ
ሰለ ጥበብ ክትም ሲባል ስሜ ካልተነሳ
ዛቻ መሆንም አለበት ሌላ ፉዪዳ የለምአ
ማለታቹሁም አይቀርም እራስ ወዳድተኝ
ግን እኔ በራሴ ካላመንኩኝ ማንም የለኝምአ
ደሞ ከኔ ና ከ ናዝ ዉጭስ ማን አለና
እኔ በግጥሜ እሱ በምቱ ትንሽ ታገሱና ትላላቹ
ሁለቱም ታራከኛ ናቸዉ ቀመርተኛ
አዎ ናቸዉ ቀመርተኛ
ከየት ልጀምረዉ ቃሉን
ኧረ በዚህም በዚያም ጉዱ
ምንድነዉ ሚለዉ ሰዉ ሁሉ
ጭንቀት በዝቶል ነቃ በሉ
ሀይልም የለኝም ለማዉራት
ግን በዘፈኔ ቃሌን ስሙ
አዴም ይሄን ስል አንዴም ያንን ስል
በጣም በዝቶል አዎ ፉርዱ
ራሴን ሹሜ ብዬ አለቃ
ቡያሞርቱ እኔ አልረታ
የዛሬ ሰዉ የለዉ ዩልንታ
ቀኑም ሲያልቅም አዎ ያለኝ ደስታ
በማንም በፉፁም አይነካ
ወጣት እሳት ጪሱ ማን አይሰማ እሱ
አይነካም ሁሌም ብርቱ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፍ ወደላይ እጃችሁን ወደ ሰማይ
ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ ከፋ
ስማ ስማ ንቁም አይደለህም እንዴ
አዎ ሎጋ ሎጋ ሁሉም ይደሰታል በኔ
እናም ዜማ ዜማ ምቶቹን ልቀይር
መጥቻለሁ እኔ ሰምቻለሁ ወሬ
ሲያወሩ ስለኔ መቼ አይተዉት
ስልቴን የተለየ ቅኔን አትበል
ለምኔ ካለፈ በኋላ ጉዴ ወራቶቹን
ለምን ትቆጥራለክ እያልክ ሰኔ
እናም ስማኝ አንዴ
አንዴ አዎ ስማኝ
ስማኝ አንዴ
ስማኝ ስማኝ ስማኝ ስማኝ ስማኝ አንዴ