Loading...

Download
  • Genre:Hip Hop & Rap
  • Year of Release:2023

Lyrics

ሰአቱ ይሮጣል ቀን መሽቶ ይነጋል

እንደቀል እንደዘት ሌቱ አልፎ ቀን ይመጣል

ሀያል ነኝ ማለት ከንቱ ሀያል ጊዜ ነውና

የማይታይ የለም ዛሬ ወድቋል የትላንቱ ጀግና


ጊዜ ምስጢራዊ ናት ጊዜ ምትሀታዊ

የተጎዳን ክሳ ሀብታሙን ሽቅብ ወርዋሪ

አንዳንዴም ደሞ ክፉ ከህይወት ጋ ቀማሪ

ላለው ታደላለች ሞልቶ የሌለው ስባሪ


ደሞ ጊዜ አመለኛ ጊዜ ናት አኩራፊ

ሚያማረውን ቀጥታ ትክሳለች ሆደ ሰፊን

ጊዜ ናት የሳቅ ምንጭ ጌዜ ናት ደስታ

ረዘም ትልልኛለች በነጭ ስበር ስፍታታ


እኔም አንዱ ነኝ የጊዜ ተጠቂ

የጊዜን ማንነት በራሷ በጊዜ አዋቂ

ሆናልኝ ታውቃለች በደስታ ሞልታ አሳሳቃ

በደሞም በደስታው ልክ ቀታኛለችም በበቂ


ልቤ አሁን ተምሯል ድንጋይ ነው ጠጥሯል

በጊዜው የመጣን ችግር ጊዜ ይፍታው ይላል

ልቤ እንደ ጥርሴ ነጭ ነው በረዶ

ሰውን አያስቀመጥ ለምኖ ተማልዶ


ልቤ ቀዝቃዛ ነው ልክ እንደ በረዶ

ያኔ አንዴ በቆቶታል ተቃጥሎ ተናዶ

ገና ትንሽ ታዲጊ ነኝ የጊዜ እሳት ሳይሆን ወላፈኗ የጠበሰኝ


ገና በ19 ብዙ ያወኩ ሚመስለኝ

ትልቁ እያለ ከትንሽ መዋል ያቃተኝ

የነገን እያሰብኩ የምጨነቅ ምቆዝም

የተሰማውንም ሚናገር ማይል ዝም


ነገ መውደቂያዬን ኧረ ማን ያውቃል

ሁሉን ለጊዜ ልተወው ጊዜ ይናገራል

+

      -   or   -

      -   or   -

      NG +234
          -You can log in via below methods-
          Reset password via e-mail
          -or-
          Reset password via e-mail
          Feedback on resetting password
          * It may take a longer time

          Please Select A Playlist

          Add New Playlist

          Share on

          Embed: Love & Light EP

          Custom Size :

          • Default
          • Desktop(300*600)
          • Mobile(300*250)

          Type :

          • HTML/HTML5 (WordPress Supported)
          Get Boomplay Premium
          for
          Payment Method
          Pay With
            Review and pay
            Order Date
            Payment Method
            Due Today
            Flutterwave
              Subscription Successful

              Congratulations! You have successfully activated Boomplay 1 Month Premium.

              Now you have access to all the features of Boomplay App.
              Payment Failed

              Please check your balance and then try again.

              You'll lose your subscription if we don't have a working payment method for your account, so please check your payment details.
              Need help? Contact Boomplay Subscription Support.
              Payment Processing...
              10 s

              Payment is being processed by . Please wait while the order is being comfirmed.

              Payment Processing
              Your order is processing, and it may take up to a few days for the service provider to handle your payment. Please kindly stay tuned and check your order status in ‘User Center’.
              About Order Status