
Werk Lyrics
- Genre:Hip Hop & Rap
- Year of Release:2023
Lyrics
የደከመ የረገበ የተነነ
ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ
ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል
ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል
የደከመ የረገበ የተነነ
ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ
ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል
ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል
ሰማይ ጠቁሮ ሀዘን ከሮ ነገር ዞሮ
ሰው ተማሮ በራሱ ላይ ሞት ቀምሮ
ተለቅሶለት ለሚረሳው አፈር ለብሶ
ህይወቱን ያጣታል ላያገኝ መልሶ
መሽቶ ላይቀር የምን ማዘን አንገት ማቀርቀር
ተስፍችንን ገፍቶ መጣል ወድቆ እዲሰበር
ነፍሳችንን ዘንግተናል ስጋ እንዲከበር
በአደባባይ አውጥተን አስገምተነው ቧላ ሊቀበር
ከመሬ በወጣ ወርቅ አሸብርቀን
ግን ወርቁ ከወጣበት ገደል ሊመልሰን
ተዉ ወገኖች እንመልከት ተመልሰን
ከወርቅ የሚበልድ ፍቅር ማድን እንዳለን
የደከመ የረገበ የተነነ
ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ
ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል
ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል
የደከመ የረገበ የተነነ
ነፍሴ ነው የታመመ የጨለመ
ግን ቢሆን ብርሀን አልፎ ይታየኛል
ቀን ቢጨልም ልቤ መቼ ይሸበራል
ሰማይ ጠቁሮ ሀዘን ከሮ ነገር ዞሮ
ሰው ተማሮ በራሱ ላይ ሞት ቀምሮ
ተለቅሶለት ለሚረሳው አፈር ለብሶ
ህይወቱን ያጣታል ላያገኝ መልሶ