ኧረ ነይ ዘመዴ ft. Dibekulu Lyrics
- Genre:Jazz
- Year of Release:2022
Lyrics
የኔ ልብ ብርሃኔ ፋናዬ ነይልኝ
የኔ ልብ ብርሃኔ ፋናዬ ነይልኝ
ለአይኔ ማረፊያ አላንቺ ማን አለኝ
አይቆረቁረኝም ብተኛ መሬት
አይቆረቁረኝም ብተኛ መሬት
ከትዝታሽ ጋራ ስንጨዋወት
አይቆረቁረኝም ብተኛ መሬት
አይቆረቁረኝም ብተኛ መሬት
ከትዝታሽ ጋራ ስንጨዋወት
ኧረ ነይ ዘመዴ
ብርድ ልብስ አልሻም ምን ያደርግልኛል
ብርድ ልብስ አልሻም ምን ያደርግልኛል
ፍቅርሽ ልቤ ገብቶ ያንቀጠቀጠኛል
ብርድ ልብስ አልሻም ምን ያደርግልኛል
ብርድ ልብስ አልሻም ምን ያደርግልኛል
ፍቅርሽ ልቤ ገብቶ ያንቀጠቀጠኛል
ኧረ ነይ ዘመዴ