
AHADU Lyrics
- Genre:Jazz
- Year of Release:2022
Lyrics
ኦም ኦም ኦም
ነፍስ ነፍስ
ነፍስ ነፍስ
ቀለም ቋንቋ አታውቅም ድንበር
ዝም ፀጥ አቤት ውበቷ
ለሚሰማትማ ለሚያውቅ ዜማዋን
አሃዱ አሃዱ አሃዱ አለችኝ
ሁሉም አንድ ነው ስትል
ስትል ነገረችኝ
ኦም ኦም ኦም
እኔም አንቺ አንቴም እኔ
ሚስጥር ጥበብ ጥልቅ ቅኔ
አንድ ደራሲ እኛም አይኖቹ
መልእክቱ አዱ መገለጫው ብዙ
ኦም ኦም ኦም
ኦም ኦም ኦም
ብናየው ዓይናችን በርቶ
ኧረ እንደው ቢገባን ኖሮ
ጠጋ ብለን ብንመልከት
ምንጫችን አዱ አንድ ነን
ኦም ኦም ኦም
አሃዱ አሃዱ
አሃዱ አለችኝ
ሁሉም አንድ ነው ስትል
ስትል ነገረችኝ
አሃዱ አሃዱ
አሃዱ አለችኝ
ሁሉም አንድ ነው ስትል
ስትል ሰበከችኝ
አሃዱ አሃዱ
አሃዱ አለችኝ
ሁሉም አንድ ነው ስትል
ስትል ነገረችኝ