Gin Ante (ግን አንተ) Lyrics
- Genre:Folk
- Year of Release:2024
Lyrics
አንደበቴን ልክፈት
ድምፄንም ላሰማ
አንደበቴን ልክፈት
ድምፄንም ላሰማ
ምህረቱን ታምኜ
አልጠፋሁም እና
እኔ አለሁ
እኔ አለሁ
ራርቶልኝ አሳልፎ ጨለማ
እኔ አለሁ
እኔ አለሁ
አዝኖልኝ አወጣኝ ከጨለማ
ኢየሱስ
አዳኜ
ረዳቴ
አባቴ
መቼ ተውከኝ
እኔን ለኔ
ደረስክልኝ
መድህኔ
ታሪክ ነበርኩ
ተረስቼ
በሚያውቁኝ
ወዳጆቼ
ግን አንተ ባትደርስ
ለኔ ልጅህ
ባልመጣሁኝ
ወደ ደጅህ
ለመስግንህ
በህይወቴ
ፈውሴ ሆንከኝ
መዳኒቴ
አንደበቴን ልክፈት
ድምፄንም ላሰማ
አንደበቴን ልክፈት
ድምፄንም ላሰማ
ምህረቱን ታምኜ
አልጠፋሁም እና
እኔ አለሁ
እኔ አለሁ
ራርቶልኝ አሳልፎ ጨለማ
እኔ አለሁ
እኔ አለሁ
አዝኖልኝ አወጣኝ ከጨለማ
እኔ አለሁ
እኔ አለሁ
እኔ አለሁ