Lik Yelelew Fikir Lyrics
- Genre:Gospel
- Year of Release:2023
Lyrics
ፀጋና ምሕረትህ በህይወቴ ገኖ
ይቅርታ ተዕግስትህ እጅግ እጅግ በዝቶ
እያኖረኝ ነው ይኸው ዛሬም
በራሴም እኮ ምንም የለኝ
አንተን ለብሼ አዲስ አረከኝ
ነፍስህን ሰተህ ህይወትን ስትሰጠኝ
ልክ የሌለው ፍቅር
ገደብ የሌለው ፍቅር
ወሰን የሌለው ፍቅር
አየው ያንተን ፍቅር
ልክ የሌለው ፍቅር
ገደብ የሌለው ፍቅር
ወሰን የሌለው ፍቅር
ነው የኢየሱስ ፍቅር
ስንቴ አሳዝኜህ አለው እየማርከኝ
ብዙ ግዜ ስቼ በዛው ልክ መለስከኝ
ቸር በጎ መሆንህ ፍቅርህ ነው የሚያኖረኝ
እኔማ በራሴ ደካማ ፍጥረት ነኝ
ሊቀካህኔ ሆኖኝ ኢየሱስ ጽድቄ
እንጂ በአንተ ፊት አልቆም ነበር እኔ
ልክ የሌለው ፍቅር
ገደብ የሌለው ፍቅር
ወሰን የሌለው ፍቅር
አየው ያንተን ፍቅር
ልክ የሌለው ፍቅር
ገደብ የሌለው ፍቅር
ወሰን የሌለው ፍቅር
ነው የእግዚአብሄር ፍቅር
አለምን እንዲው ወደህ ልጅህን እስክትሰጥ
ፍጥረትህ እንዳይጠፋ ቀደመ ያንተ ምህረት
ወደህ መርጠኸን አጽድቀኸናል
በልጅህ አይኖች ልታየን ወደሃል
ወደ ፍቅርህ መንግስት አሻግረኸናል
ለራስህ ለክብርህ ቀድሰኸናል
ስትይዝ ላትለይ ስትወድ ላትጠላ
ስንቱ መቶ ሲሄድ በተራ በተራ
ድካሜ ዉድቀቴ ገመናዬ ሁሉ
ከፍታ ዝቅታ ፍጥረት በሙሉ
ከአንተ ፍቅር አንዱም አይለየኝ
ባንተ ታማኝነት እኔ ስጋት የለኝ
ልክ የሌለው ፍቅር
ገደብ የሌለው ፍቅር
ወሰን የሌለው ፍቅር
አየው ያንተን ፍቅር
ልክ የሌለው ፍቅር
ገደብ የሌለው ፍቅር
ወሰን የሌለው ፍቅር
ነው የእግዚአብሄር ፍቅር
አየው ያንተን ፍቅር
አየው ያንተን ፍቅር
አየው ያንተን ፍቅር
አየው ያንተን ፍቅር