![Aylemedim](https://source.boomplaymusic.com/group10/M00/05/24/1a2779297497417ca66073d8f20730e4_464_464.jpg)
Aylemedim Lyrics
- Genre:Gospel
- Year of Release:2023
Lyrics
ስንበረከክ በፊትህ
ስዘምር ሳመልክህ
ይህንን እውነት አዉቄ
አለህ ባለሁበት ንጉሴ
አይለመድም ክብርህ
አልለምደውም ሃልዎትህን
አንተ ባለህበት ዉሎን ማደር
ካንተ ጋር በክብርህ መሰወር
አንተ ባለህበት ዉሎን ማደር
ካንተ ጋር በክብርህ መሰወር
መንፈስህ የህይወት ዉሃ
የሚፈልቅ ምንጭ የሚያረካ
ትላንትና ላይ ረስርሼ
ፈለኩህ ዛሬም አብልጬ
ካንተ ጋር መሆን ይለያል
ስጠጋህ ውስጤ እፎይ ይላል
አይለመድም ክብርህ
አልለምደውም ሃልዎትህን
አንተ ባለህበት ዉሎን ማደር
ካንተ ጋር በክብርህ መሰወር
አንተ ባለህበት ዉሎን ማደር
ካንተ ጋር በክብርህ መሰወር
ሙላኝ ደጋግመህ
ስራኝ ደጋግመህ
አዉጋኝ ደጋግመህ
ሙላኝ ደጋግመህ
ንካኝ ደጋግመህ
ስራኝ ደጋግመህ
ሙላኝ ደጋግመህ
ስራኝ ደጋግመህ
አዉጋኝ ደጋግመህ
ሙላኝ ደጋግመህ
ንካኝ ደጋግመህ
ስራኝ ደጋግመህ