BADO Lyrics
- Genre:Others
- Year of Release:2022
Lyrics
ነይ ነይ ጄሪ የሆንሽውን ንገሪያቸው
ገባሁ
ያልገባው በአይምሮየም ያልተሳለው
ጭንቀቴም እንደሚሆን ያላሰበው
አትሆነኝም ብየ ከተውኩህ በሗላ
ከሌላ ጋር ሳይህ ቁጭት ጉድ አፈላ
አትመጣም ከእንግዲህ የሌላ ሆነሀል
ልቤ ባዶ ቀርቶ ሲያዜምህ ይከርማል
ነው ባዶ ነው ባዶ
ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ፉቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ
ሆኖብኝ በኔ ቁጭት በራሴ
የሌላ ሆነህ ሳይህ ምን ይሁን ክሴ
አሃ ጄሪ
በቃኝ ካልክ ከሄድክማ
ባስለምንህ ሰው አትሰማ
ከረፈደ ቢገባኘም
እንዳልመልስህ አትሰማኝም
ነው ባዶ ነው ባዶ
ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ ባዶ
ፉቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ፉቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ
ባዶ
ባዶ
ባዶ
ባዶ
እረ እኔ እንጃ ጉድሸ ጄሪ
ባዶ
ባዶ
ባዶ
ባዶ
እረ እኔ እንጃ ጉድሸ ጄሪ
ያልገባው በአይምሮየም ያልተሳለው
ጭንቄቴም እንደሚሆን ያላሰበው
አትሆነኝም ብየ ከተውኩህ በሗላ
ከሌላ ጋር ሳይህ ቁጭት ጉድ አፈላ
አትመጣም ከእንግዲህ የሌላ ሆነሀል
ልቤ ባዶ ቀርቶ ሲያዜምህ ይከርማል
ነው ባዶ ነው ባዶ
ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ፉቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ
የምትኖር መስሎኝ የምትገኝ ጎኔ
አሁን ነው የገባኝ ረፉዶ ባዶ መሆኔ
በቃኝ ካልክ ከሄድክማ
ባስለምንህ ሰው አትሰማ
ከረፈደ ቢገባኘም
እንዳልመልስህ አትሰማኝም
ነው ባዶ ነው ባዶ
ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ፉቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ
እችላለሁ እስኪ ይሁና
ላያስችለኝ አይሰጥም እና
ሲኖሩት ፉቅር እንዲህ ነው
በጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ነው
ነው ባዶ ነው ባዶ
ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ፉቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ
ነው ባዶ ነው ባዶ
ፉቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ
አሃ ጄሪ